የዩክሬን ጦር በሩሲያ ኩርስክ ክልል በ24 ሰዓት ውስጥ ከ300 በላይ ወታደሮችን እና 13 ታንኮችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ 🟠 የሩሲያ ወታደሮች በ20 አካባቢዎች የጠላት ክፍሎችን ደብድበዋል። 🟠 የሩሲያን ድንበር ሰብሮ ለመግባት የተደረጉ ሶስት ሙከራዎች ተመክተዋል። 🟠 በክልሉ ኪዬቭ በአጠቃላይ ከ14,950 በላይ ወታደሮችን እና 122 ታንኮችን አጥታለች።መረጃውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia