የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባል ሀገራቱ ኪዬቭ ሩሲያ ውስጥ ዘልቃ ጥቃት እንዳትፈጽም የተቀመጠባትን እገዳ በአስቸኳይ እንዲያነሱ የሚጠይቅ ውሳኔ አፀደቀ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሩሲያ ተወካይ ቫሲሊ ኔቤንዚያ ምዕራባውያን ኪዬቭ ወደ ሩሲያ በመዝለቅ የረዥም ርቀት ጦር መሳሪያ እንድትጠቀም የሚፈቅዱ ከሆነ "ከሩሲያ ጋር ቀጥተኛ ጦርነት ይጀምራሉ" ሲሉ ቀደም ሲል ተናግረዋል።መረጃውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia