የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የጆርጂየቭካ መንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የጆርጂየቭካ መንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ መግለጫ የተነሱ መረጃዎች፦ 🟠 የሩሲያ ጦር የዩክሬን ዋና የመረጃ ዳይሬክቶሬት ልዩ የሬዲዮ ኮሙኒኬሽን ማእከልን አወደመ። 🟠 የዩክሬን አየር ማረፊያ መሰረተ ልማት ወሳኝ ዒላማዎች ተመትተዋል። 🟠 የዩክሬን ጦር ባለፈው ቀን 1,940 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥቷል።መረጃውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik