የሩሲያ እና ቻይና የባህር ዳርቻ ጥበቃ አገልግሎቶች በቭላዲቮስቶክ ለመጀመሪያ ጊዜ የጋራ ልምምድ አደረጉ ህገ-ወጥ አዘዋዋሪዎችን መዋጋት እና በባህር ላይ ሰዎችን ማዳን እንደተለማመዱ የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ከቦታው ዘግቧል። ተመሳሳይ የጋራ ልምምድ በየዓመቱ ለማካሄድ ታቅዷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia