ኢትዮጵያ እና ቤላሩስ ግኑኝነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያ እና ቤላሩስ ግኑኝነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ የቤላሩስ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሉካሼቪች በኢትዮጵያ የቤላሩስ የክብር ቆንሲል ዳዊት ዘውዴ ሀይለስላሴ ጋር እንደተገናኙ የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሬስ አገልግሎት አስታውቋል። በውይይታቸው የቤላሩስ እና ኢትዮጵያን ግኑኝነት፣ የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብራቸውን እና በባህል እና ትምህርት የጋራ ፕሮጀክታቸውን ማጠናከር ላይ እንዳተኮሩ ታውቋል። የክብር ቆንስሉ የቤላሩስ ዜጎች እና ህጋዊ አካላትን ጥቅም ለመጠበቅ እንደሚሰሩ ተናግረዋል። ሰርጌ ሉካሼቪች በቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስም የቤላሩስ የዲፕሎማሲ አገልግሎት ባጅን ለክብር ቆንስሉ ዳዊት ዘውዴ ሀይለስላሴ ማበርከታቸውም ተገልጿል። ፎቶው ከቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘ ነው መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik