በቀጠናው ውጥረት ቢነግስም ግብፅ እና ኤርትራ ወታደራዊ ስምምነት ሊፈጥሩ እንደሚችሉ ተነግሯል

በቀጠናው ውጥረት ቢነግስም ግብፅ እና ኤርትራ ወታደራዊ ስምምነት ሊፈጥሩ እንደሚችሉ ተነግሯል ምንጮች አቡ ዳቢ ለሚገኘው ዘ ናሽናል ሚዲያ እንደተናገሩት ምንም እንኳን በጋዛ ግጭት እንደቀጠለ ቢሆንም ስምምነቱ ከሁቲ በሚሠነዘሩ ጥቃቶች የተስተጓጎለውን የቀይ ባህር የመርከብ መስመርን የመጠበቅ እርምጃዎችን ሊያካትት ይችላል። ከዚህም በላይ ግብፅ በኤርትራ እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ሰላም ለመፍጠር እያሰበች ነው።በግብፅ እና በኤርትራ መካከል የተካሄደው ውይይት በቅርቡ የግብፅ የስለላ ሀላፊ ጀነራል ካማል አባስ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በድር አብደላቲ በአስመራ ያደረጉትን ጉብኝት እና ከኤርትራው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ያደረጉትን ውይይት ተከትሎ የመጣ መሆኑን ዘገባው አመልክቷል።ግብፃውያኑ ባለሥልጣናት በአፍሪካ ቀንድ ልማት፣ በቀጠናው ያሉ ተግዳሮቶች እንዲሁም በቀጠናው ፀጥታንና መረጋጋትን ለማስፈን ባሉ ስልቶች ዙሪያ የኤርትራው መሪ የሰጡትን አስተያየት አድምጠዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik