በካሜሩን ከ230,000 በላይ ሰዎች ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ የጎርፍ አደጋ መጎዳታቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል

በካሜሩን ከ230,000 በላይ ሰዎች ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ የጎርፍ አደጋ መጎዳታቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል የሰሜን የሀገሪቱ ክፍል ታይቶ የማይታወቅ ከባድ ጎርፍ ለበርካታ ሳምንታት ተመቷል። ከቻድ ድንበር አቅራቢያ የምትገኘው የያጉዋ ከተማ የከፋ ጉዳት ከደረሰባቸው አካባቢዎች አንዷ ስትሆን ሰፈሮቹ በውሃ ተውጠው ወደ 200 የሚጠጉ ትምህርት ቤቶች ተጎድተዋል፤ የ12 ሰዎች ሞት ተመዝግቧል፣እንዲሁም ከአንድ ሺህ በላይ የቤት እንስሳት መሞታቸው ታውቋል።ከ18,000 በላይ ቤቶች ወድመዋል። ተጎጂዎቹ በከተማ ዳርቻው በሚገኝ ካምፕ ውስጥ እንዲቆዩ ተደርጓል። መንግስት ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 350 ሚሊዮን ሲኤፍኤ ፍራንክ (በግምት 590,000 ዶላር) መድቧል።ምስሎች ከማህበራዊ አውታረመረቦች የተገኙ ናቸውዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik