#sputnikviral | በገመድ ላይ የሚራመደው የኢስቶኒያ ዜጋ ጃን ሩዝ ፤ ኢስታንቡል የሚገኘውን የቦስፎረስ ባህርን በቀጭን ገመድ ላይ በመራመድ አቋርጧል።ማቋረጫው በቦስፎረስ ድልድይ ምሰሶዎች መካከል ሆኖ በ1,074 ሜትር ርዝመት ባለው ገመድ ላይ፤ በ165 ሜትር ከፍታ የተከናወነ ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia