የሩሲያ የፓሲፊክ ባህር ኃይል እና የቻይና የባህር ኃይል መርከቦች በጃፓን ባህር ላይ ሚሳኤል እና መድፍ መተኮስን "በውቅያኖስ 2024 ልምምዳቸው ወቅት አሳይተዋልበሩሲያ በኩል ከ15 በላይ የጦር መርከቦች በልምምዱ የተሳተፉ ሲሆን ፤ በተጨማሪም የፓሲፊክ መርከብ ኃይል ምልክት የሆነው የቫርያግ ሚሳይል ክሩዘር በልምምዱ ወቅት ተሳትፏል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia