የመስከረም 6 ረፋድ ዋና ዋና ዜናዎች

የመስከረም 6 ረፋድ ዋና ዋና ዜናዎች 🟠 ማሊ፣ቡርኪናፋሶ እና ኒጀር ከኢኮዋስ ህብረት መውጣታቸውን ለማመላከት እና የሳህል መንግስታት ህብረትን በመደገፍ አዲስ የባዮሜትሪክ ፓስፖርቶችን እንደሚያስተዋውቁ የማሊው መሪ እሁድ እለት አስታውቀዋል።🟠 እውቅና ያላገኘችው ሶማሊላንድ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫውን ህዳር 13 እንደምታካሄድ አንድ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ይህም ከታቀደው ጊዜ ከሁለት አመት በኋላ መሆኑ ነው።🟠 የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ 80ኛ የልደት በዓላቸውን እሁድ አክብረዋል። ገዢው ፓርቲ ባስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ሙሴቬኒ 40 አመት የስልጣን ዘመን እንዲቆዩ ተመኝቶላቸዋል። 🟠 ጅቡቲ የታጁራን ወደብ ወደ ኢትዮጵያ እንደማታስተላልፍ ነገር ግን በጋራ እንደምታስተዳድር አስታውቃለች። 🟠 ዩክሬን በኪዬቭ ቁጥጥር ስር በሚገኙ ቦታዎች ላይ ፤ እንደ ሆስፒታል እና መዋለ ህፃናት ያሉ ተቋማትን የሚሳኤል ዒላማ እንዲሆኑ እየሠራች ስለመሆኑ የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ገልጿል።🟠 የአሜሪካ መገናኛ ብዙሀን በትራምፕ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ በተፈጸመው የግድያ ሙከራ የተጠረጠረው ሪያን ዌስሊ ሩት መሆኑን የገለፁ ሲሆን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የዩክሬን ቀንደኛ ደጋፊ መሆኑን ደርሰውበታል።🟠 አውራራጆች ከሁለተኛው የግድያ ሙከራ በኋላ በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ትራምፕ የማሸነፍ እድላቸው ጨምሯል ሲል ፖሊማርኬት የተሰኘ የኢንተርኔት ፕላትፎርም መረጃ አሳይቷል።🟠 የሩሲያ የፓሲፊክ መርከቦች እና የቻይና ባህር ሃይሎች የሚሳኤል እና የመድፍ ልምምዶችን በጃፓን ባህር የ"ውቅያኖስ-2024" ልምምድ ወቅት አካሂደዋል። 🟠 ከ1949 ወዲህ እጅግ ጠንካራው አውሎ ንፋስ ቻይና ሻንጋይን መትቷል። 🟠 የኢስቶኒያ አክሮባቲስት ጃን ሩዝ በኢስታንቡል በቀጭን ገመድ ላይ ቦስፖረስ ሠርጥን ተሻገረ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በ Google play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik