የኦሽን-2024 ልምምድ፡ የሩሲያ ቲዩ-142 የረዥም ርቀት ፀረ-ባህር ሰርጓጅ አውሮፕላን በባሬንትስ ባህር በአየር ላይ ነዳጅ መሙላትን ተለማምደዋል።

የኦሽን-2024 ልምምድ፡ የሩሲያ ቲዩ-142 የረዥም ርቀት ፀረ-ባህር ሰርጓጅ አውሮፕላን በባሬንትስ ባህር በአየር ላይ ነዳጅ መሙላትን ተለማምደዋል።በጣም አስቸጋሪ ከሆኑት የበረራ ስልጠና ዓይነቶች አንዱ ነዳጅ መሙላት ነው ፤ በሰአት 500 ኪ.ሜ በሚደርስ ፍጥነት በ 5 ሺህ ሜትሮች ከፍታ ነዳጅ የመሙላት ልምምዱ ተከናውኗል።የቲዩ-142 ፀረ ባህር ሰርጓጅ አውሮፕላኖች ከ10-15 ሜትር ርቀት ላይ ወደ ኢል-78 የነዳጅ ታንከሩ ሴንሰር በማገናኘት ሙሉ በሙሉ ነዳጅ እስኪሞሉ ድረስ ቆይቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik