#sputnikviral | የማቬላ ጌም ሎጅ የዱር ድራማ፡ በደቡብ አፍሪካ በማቬላ ጌም ሎጅ በሁለት የአናብስት ቡድኖች መካከል ሊነሳ የነበረ ከባድ ግጭት አንድ ኃይለኛ ወንድ አንበሳ አስቁሞታል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia