በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ያለው የሚዲያ ትብብር ተጠናክሮ መቀጠሉን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ለአባል ሀገራቱ የሚዲያ ጉባኤ ተሳታፊዎች ባሰሙት ንግግር ላይ አንስተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia