በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚሼል ባርኒየር የቀረበውን የኢሚግሬሽን ሚኒስቴር የማቋቋም ሃሳብን በመቃወም በፓሪስ ሰልፍ ተካሂዷል።የስፑትኒክ ጋዜጠኛ እንደዘገበው ሰልፈኞቹ “ነፃነት፣ እኩልነት፣ህገዊ ሰነድ ፣የሚሉ መፈክሮችን ያስነበቡ ሲሆን፤ የጦር መሳሪያችን አብሮነታችን ነው” ሲሉ “ ህገ ወጥ ስደተኞችን ሁሉ ህጋዊ ማድረግ ” የሚል መፈክሮችንም መያዛቸውን ዘግቧል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia