ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ውህደትን የምትፈልገው ለጋራ ተጠቃሚነት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁኢትዮጵያ በቀጣናው የንግድና የልማት ግንኙነት ለመፍጠር ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ብልፅግናን እና አጠቃላይ እድገትን እያስመዘገበች ትገኛለች ሲሉ ታዬ አፅቀ ሥላሴ ለኢዜአ ተናግረዋል።ሚንስትሩ አክለው "የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም አሁን ባለው ፍላጎትና የወደፊት ጥቅሟ ላይ የተመሰረተ ነው" ያሉ ሲሆን ሀገሪቱ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን በማጠናከርና መሰናክሎችን በመውጣት በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቧን ገልፀዋል። በተጨማሪም ኢትዮጵያ የሰጥቶ መቀበል እና የዲፕሎማቲክ መንገዶችን በመጠቀም አለመግባባቶችን ለመፍታት ቁርጠኛ መሆኗን ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia