የመስከረም 3 ምሽት አበይት ጉዳየች፦

የመስከረም 3 ምሽት አበይት ጉዳየች፦ 🟠 የኮሞሮስ ፕሬዝዳንት አዛሊ አሱማኒ ባልታወቀ ሰው የጩቤ ጥቃት እንደደረሰባቸው ዘገባዎች ጠቆሙ። 🟠 ናይጄሪያውያን የሼል ንብረት ሽያጭ ስምምነት እንዲቆም ጠየቁ። 🟠 የሩሲያ ፕሬዝዳንት ፑቲን የጸጥታው ምክር ቤት የስራ አፈጻጸም ስብሰባ ያካሄዱ ሲሆን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ በቅርብ ጊዜ ስላደረጉት የውጭ ግንኙነት ሪፖርት እንዲያቀርቡ ጠየቁ። 🟠 የኔቶ ሀገራት ኪዬቭ የረዥም ርቀት የጦር መሳሪያ እንድትጠቀም ከፈቀዱ "ከሩሲያ ጋር ቀጥተኛ ጦርነት" እንደሚጀምሩ በመንግሥታቱ ድርጅት የሩሲያ ቋሚ ተወካይ አፅንኦት ሰጥተው ተናገሩ። 🟠 ሞስኮ እውቅና የሌላቸው የብሪታኒያ የስለላ ኦፊሰሮች በሩሲያ መቆየታቸውን እንደማትታገስ የብሪታኒያ ኤምባሲ ሰራተኞች እውቅና መሰረዝን አስመልክቶ አስተያየት የሰጡት የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለጹ። 🟠 የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ኢኒስቲትዩትን ጎብኝተው አሰራሩን እንደተገነዘቡና የማጣሪያ ቁጥር እንዲጨምር ጥሪ ማቅረባቸውን ኬሲኤንኤ ዘግቧል። 🟠 ከጀርመን ነዋሪዎች 2/3ኛው (68%) ሾልስ በሚቀጥለው ምርጫ በእጩነት መቅረባቸውን ይቃወማሉ ሲል የዩጎጎቭ ጥናት አመልክቷል። መራሄ መንግስቱን 20% ነዋሪዎች ብቻ ይደግፏቸዋል። 🟠 የመጀመሪያው የኤምፖክስ ክትባት የዓለም ጤና ድርጅትን የመጀመሪያ ደረጃ መለኪያ እንዳለፈ ድርጅቱ አስታወቀ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik