የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ዶሊኖቭካ መንደርን ነፃ እንዳወጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ዶሊኖቭካ መንደርን ነፃ እንዳወጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦ ▪ባሳለፍነው ሳምንት የዩክሬን ጦር ያጣው የሰራዊት ብዛት 16,960 ደርሷል። ▪የሩሲያ ጦር ባለፉት ሰባት ቀናት ውስጥ 18 መንደሮቾን (10ሩን በኩርስክ ክልል) ነጻ አውጥቷል። ▪ባሳለፍነው ሳምንት በዩክሬን በሚገኙ የመከላከያ ኢንደስትሪ ኢንተርፕራይዞች፣ ኢነርጂ ኢንዱስትሪዎች፣ ወታደራዊ የአየር ማረፊያዎች፣ የጥይት መጋዘኖች እና የዩክሬን ጦር የስምሪት ቦታዎች ላይ 39 የቡድን ጥቃቶች ተካሂደዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik