ፍልስጤም ከሩሲያ ጋር የባህል ልውውጥን የተመለከተ ውይይት ልታካሂድ እንደሆነ ተገለጸ

ፍልስጤም ከሩሲያ ጋር የባህል ልውውጥን የተመለከተ ውይይት ልታካሂድ እንደሆነ ተገለጸ "ከሩሲያ የባህል ሚኒስትር ጋር ተገናኝተን የባንድ ልውውጥ እንዲሁም የፍልስጤም የባህል ሳምንትን ሩሲያ ውስጥ፤ የሩሲያን የባህል ሳምንት በፍልስጤም በአንድ ዓመት ወይም ከዛ በታች በሆነ ግዜ ውስጥ ለማካሄድ ውይይት እናደርጋለን" ሲሉ የፍልስጤም ባህል ሚኒስትር ኢማድ ሃምዳን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ አክለውም የእነዚህ ተግባራት ትግበራ በጋዛ ሰርጥ ባለው ሁኔታ ላይ የተመሰረተ እንደሆነና የግጭቱ ማብቃት እንቅስቃሴዎቹን በፍጥነት ለመጀመር ያስችላል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል። "በተጨማሪም የጋዛ ጦርነት ተሞክሯቸውን የጻፉ የፍልስጤማውያን ደራሲዎች መጽሃፎችን ከዐረብኛ ወደ ሩሲያኛ በመተርጎም ስለ ማሳተም የውይይት ሃሳብ ማቅረብ እፈልጋለሁ። ይህ ተነሳሽነት ታሪክን ለመጠበቅ እና ለወጣት ትውልዶቻችን ትምህርት ትልቅ ፋይዳ አለው” ብለዋል። ፍልስጤም ከሩሲያ ጋር የትምህርት ልውውጦችን እና ትብብርን ለማስፋት ፍላጎት እንዳላት ሚኒስትሩ ጨምረው ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik