የእስራኤል ጦር ከሊባኖስ 20 የሚደርሱ ሚሳኤሎች መተኮሳቸውን አስታወቀ

የእስራኤል ጦር ከሊባኖስ 20 የሚደርሱ ሚሳኤሎች መተኮሳቸውን አስታወቀ "ባሳፌድ አካባቢ የተሰማውን የአደጋ ግዜ ማስጠንቀቂያ ተከትሎ ከሊባኖስ ወደ እስራኤል ግዛት የተተኮሱ 20 የሚጠጉ ሚሳኤሎች ተለይተዋል። አብዛኞቹ በተሳካ ሁኔታ የተጨናገፉ ሲሆን የተቀሩት ባዶ መሬቶች ላይ አርፈዋል። ምንም ዓይነት የደረሰ ጉዳት የለም" ሲል የእስራኤል መከላከያ ኃይል በቴሌግራም ቻነሉ ጽፏል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik