የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሊቢያ ድርድር የታዩ መሻሻሎችን በበጎ እንደሚቀበል እና የመጨረሻ ስምምነት ላይ ይደረሳል ብሎ ተስፋ እንደሚያደርግ የድርጅቱ የሊቢያ ተልእኮ ገለጸ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሊቢያ ድርድር የታዩ መሻሻሎችን በበጎ እንደሚቀበል እና የመጨረሻ ስምምነት ላይ ይደረሳል ብሎ ተስፋ እንደሚያደርግ የድርጅቱ የሊቢያ ተልእኮ ገለጸ "ተልእኮው የማዕከላዊ ባንክ አዲስ ገዥ እና የዳይሬክተሮች ቦርድ ሹመት የሚወሰንበት የግዜያዊ አስተዳደር መርሆዎች፣ መመዘኛዎች እና የጊዜ ሰሌዳዎች ላይ የተገኘውን መሻሻል በበጎ ይቀበላል። ሆኖም ሁለቱ ወገኖች እስካሁን የመጨረሻ መፍትሄ ላይ መድረስ ባለመቻላቸው ቁጭቱን ይገልጻል" ሲል በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሊቢያ ድጋፍ ተልእኮ በኤክስ የማህበራዊ ትስስር ገጹ አመልክቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik