የሩሲያ ጦር በኩርስክ ክልል በሁለት ቀናት ውስጥ 10 መንደሮችን ነጻ እንዳወጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሩሲያ ጦር አፓናሶቭካ፣ ቢያክሆቮ፣ ቪስኔቭካ፣ ቪክቶሮቭካ፣ ቭኔዛፖንዬ፣ ጎርዲዬቭካ፣ ክራስኖክትያብርስኮዬ፣ ኦቡኮቭካ ስናጎስት እና ደስያቲ ኦክቲያብርን በድጋሚ ተቆጣጥሯል። ክልሉን በተመለከተ በሚኒስቴሩ የተነሱ ተጨማሪ ነጥቦች፦ 🟠 የዩክሬን ጦር ባለፉት 24 ስዓታት ውስጥ 300 ወታደሮችን እና አምስት ታንኮችን አጥቷል። 🟠 የኩርስክ ግጭት ከተጀመረ ግዜ ጀምሮ ዩክሬን ከ12,500 በላይ ወታደሮችን አጥታለች። 🟠 የሩሲያ አቪዬሽን በኩርስክ ክልል10 የዩክሬን ብርግዶችን የሰው ኃይል እና መሳሪያ ክምችት ሲደመስስ በዩክሬን አጎራባች ክልል ሱሚ 12 ብርጌዶችን ደብድቧል። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia