የመስከረም 2 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች፦

የመስከረም 2 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች፦ 🟠 እንግሊዝ ኪዬቭ በሩሲያ ግዛት ውስጥ በሚገኙ ዒላማዎች ላይ የስቶርም ሻዶ ሚሳኤሎችን እንድትጠቀም ለመፍቀድ መወሰኗን የብሪታኒያ መገናኛ ብዙሃን የካቢኔ ምንጮችን ጠቅሰው ዘገቡ። 🟠 በሩሲያ ኩርስክ ግዛት የዩክሬን ሚሳኤል ጠዋት ላይ መውደሙን የአካባቢው ባለስልጣናት ገለፁ። 🟠 ሰሜን ኮሪያ የጃፓን ባህር ላይ የባላስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏን ሬንሃፕ ዘግቧል። 🟠 ፔንታጎን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ በግብርናው ዘርፍ ላይ የሚያደርሰውን ተፅእኖ አስመልክቶ የምርምር ውል ሊሰጥ መሆኑን የኤጀንሲው ሰነዶች ገለጹ። 🟠 የፖላንድ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ራዶስላው ሲኮርስኪ ወደታዋቂ ሰዎች የፌዝ ስልክ በመደወል ከሚታወቁት ቮቫን እና ሌክሰስ ከተባሉት ሩሲያውያን ኮሜዲያኖች ጋር ባደረጉት ውይይት ዋርሶ በአሁኑ ሰዓት ዩክሬንን የመከላከል ፍላጎት እንደሌላት ተናግረዋል። 🟠 በኦሺን-2024 ልምምድ እየተሳተፉ የሚገኙት የሩሲያ እና ቻይና የባህር ኃይል መርከቦች በጃፓን ባህር ላይ የባህር እና አየር ልምምድ አካሄዱ። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡhttps://t.me/sputnik_africa/25180 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የመስከረም 2 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች፦ 🟠 እንግሊዝ ኪዬቭ በሩሲያ ግዛት ውስጥ በሚገኙ ዒላማዎች ላይ የስቶርም ሻዶ ሚሳኤሎችን እንድትጠቀም ለመፍቀድ መወሰኗን የብሪታኒያ መገናኛ ብዙሃን የካቢኔ ምንጮችን ጠቅሰው ዘገቡ። 🟠 በሩሲያ ኩርስክ ግዛት የዩክሬን ሚሳኤል ጠዋት ላይ መውደሙን የአካባቢው ባለስልጣናት ገለፁ። 🟠 ሰሜን ኮሪያ የጃፓን ባህር ላይ የባላስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏን ሬንሃፕ ዘግቧል። 🟠 ፔንታጎን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ በግብርናው ዘርፍ ላይ የሚያደርሰውን ተፅእኖ አስመልክቶ የምርምር ውል ሊሰጥ መሆኑን የኤጀንሲው ሰነዶች ገለጹ። 🟠 የፖላንድ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ራዶስላው ሲኮርስኪ ወደታዋቂ ሰዎች የፌዝ ስልክ በመደወል ከሚታወቁት ቮቫን እና ሌክሰስ ከተባሉት ሩሲያውያን ኮሜዲያኖች ጋር ባደረጉት ውይይት ዋርሶ በአሁኑ ሰዓት ዩክሬንን የመከላከል ፍላጎት እንደሌላት ተናግረዋል። 🟠 በኦሺን-2024 ልምምድ እየተሳተፉ የሚገኙት የሩሲያ እና ቻይና የባህር ኃይል መርከቦች በጃፓን ባህር ላይ የባህር እና አየር ልምምድ አካሄዱ። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia