የሩሲያ ጦር የዩክሬን ባህር ኃይል ልዩ ኦፕሬሽን ክፍል በጥቁር ባህር ውስጥ ከሚገኙ የቁፋሮ ቦታዎች አንዱን ለመያዝ ያደረገውን ሙከራ እንዳከሸፈ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በውጊያው የሩሲያ ጦር ስምንት የባህር ኃይል ጀልባዎችን እንዳሰመጠ እና 80 የሚደርሱ የዩክሬን ልዩ ኦፕሬሽን ወታደሮችን እንደደመሰሰ ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia