#sputnikviral | የባቡሩ ሹፌር ራሷን ለማጥፋት በባቡር ሐዲድ ስር የተኛችን ሴት ልጅ አዳነ

#sputnikviral | የባቡሩ ሹፌር ራሷን ለማጥፋት በባቡር ሐዲድ ስር የተኛችን ሴት ልጅ አዳነ በህንድ ቻኪያ ከተማ አንድ የባቡር ሹፌር ወጣቷን በጊዜ በመለየት የአደጋ ጊዜ ፍሬን በመያዙ አሰቃቂ አደጋ እንዳይከሰት እንዲሁም ልጅቷ እራሷን ለማጥፋት ያደረገችውን ሙከራ ተከላክሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik