የሩሲያ ባህር ኃይል "ኦሺን-2024" የተሰኘ ስልታዊ የዕዝ እና የጦር መኮንኖች ልምምድ ማድረግ ጀመረ

የሩሲያ ባህር ኃይል "ኦሺን-2024" የተሰኘ ስልታዊ የዕዝ እና የጦር መኮንኖች ልምምድ ማድረግ ጀመረ ከ90,000 በላይ መኮንኖች እና በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር መርከቦች፣ ሰርጓጅ መርከቦች፣ አውሮፕላኖች እና የድጋፍ ጀልባዎችን የሚያሳትፈው ግዙፉ የ"ኦሺን-2024" ልምምድ እስከ መስከረም 6 ድረስ ይቀጥላል። ልምምዱ በፓስፊክ እና አርክቲክ ውቅያኖሶች እንዲሁም በሜዲትራኒያን፣ ካስፒያን እና ባልቲክ ባህሮች ላይ ይካሄዳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik