የመጀመሪያው የዱቄት ወተት ከሩሲያ ቮሎግዳ ክልል ወደ አፍሪካ ተልኳል

የመጀመሪያው የዱቄት ወተት ከሩሲያ ቮሎግዳ ክልል ወደ አፍሪካ ተልኳልከሩሲያው ኤክስፖርት ኩባንያ ጋር በተደረሰ ስምምነት በአጠቃላይ 25 ቶን ደረቅ ወተት ወደ አልጄሪያ ተልኳል። ይህም ዓመቱን ሙሉ የሚቀጥል ሲሆን ፤ በየወሩ እስከ 200 ቶን የዱቄት ወተት ወደ አልጄሪያ ለመላክ የታቀደ ትልቅ የኤክስፖርት መርሃ ግብር መጀመሩን ያሳያል።የዱቄት ወተት አምራች ኩባንያው "ሴቨርኖዬ ሞሎኮ"የ("ሰሜናዊ ወተት") የተባለው ኩባንያ የሃላል ሰርተፍኬት በማግኘቱ ወደ ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የመላክ እድሎችን አግኝቷል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik