የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ ሀውልት በሞስኮ ተመረቀሐውልቱ የተመረቀው በሩሲያ ወታደራዊ ታሪካዊ ማህበር ተነሳሽነት፣ በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እና በሩሲያ መንግሥት ድጋፍ ነው"የዚህ ሀውልት መመረቅ በሩሲያ እና አፍሪካ መካከል ያለውን ግንኙነትን አዲስ ምዕራፍ ያሳያል። አፍሪካ የሩሲያ ስትራቴጂካዊ አጋር እየሆነች መምጣቷን የበለጠ እንገነዘባለን፤ ምክንያቱም ነፃ ዓለም ለመመስረት የጋራ ግብ እና ተግባር" አለን ሲሉ የሩሲያ የሳይንስ አካዳሚ የአፍሪካ ጥናት ተቋም ዳይሬክተር ኢሪና አብራሞቫ ተናግረዋል።ሀውልቱ የቆመበት አደባባይ የተሰየመው በደቡብ አፍሪካው የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዝዳንት ስም ነው።ምስሎቹ ከስፑትኒክ አፍሪካ የምስኮ ስቴት ዩንቨርሲቲ ተማሪ ከሆነው ዳንኤል ማርሴሊኖ ፓውሎ ኪውሎቦ የተገኙ ናቸውስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia