ሩሲያ ወደ አፍሪካ እና ወደ ሌሎች ዓለም ሀገራት መብረር የሚያስች የበረራ መስመሮችን ለማግኘት በመደራደር ላይ መሆኗን የሩሲያ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል "በአፍሪካ፣ ኩባ እና ሌሎች መዳረሻዎች ካሉ አጋሮቻችን ጋር እየተደራደርን ነው። ይህ ሁሉም ነገር በፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው። አየር መንገዶች ፍላጎት ካሳዩ፤ መስመር ላይ ይሄዳሉ። ስለዚህ ጉዳዩ እንደየ ሀገራቱ የተለየ ሁኔታ እየተጠና ነው።” ሲሉ የሚኒስቴሩ ኃላፊ ሮማን ስታርቮይት በምሥራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ተናግረዋል።ሩሲያ እንደ ግብፅ፣ ቱኒዚያ፣ አልጄሪያ እና ሞሮኮ ባሉ የአፍሪካ ሀገራት መዳረሻዎች የቀጥታ በረራ አላት።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia