የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ሳውዲ አረቢያ ገቡ

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ሳውዲ አረቢያ ገቡእ.አ.አ ዛሬ መስከረም 9 ላይ በሩሲያ-ፋርስ ባሕረ ሰላጤ ትብብር ምክር ቤት የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ነው ሳውዲ የገቡት።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik