የኢራኑ ፕሬዝዳንት በሩሲያ በሚካሄደው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከፑቲን ጋር ይገናኛሉ

የኢራኑ ፕሬዝዳንት በሩሲያ በሚካሄደው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከፑቲን ጋር ይገናኛሉ "አዲሱ የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን በብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ በጥቅምት ወር ወደ ካዛን ያቀናሉ፤ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋርም ይገናኛሉ" ሲሉ በሞስኮ የኢራን አምባሳደር ካዜም ጃላሊ መናገራቸውን የኢራን መንግስት የዜና አገልግሎት ሚህር ዘግቧል። ቀደም ሲል በሩሲያ የቻይና አምባሳደር ዣንግ ሃንሁይ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት በካዛን በሚካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ወቅት በቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ እና በሩሲያ ፕሬዝዳንት መካከል ውይይት ለማድረግ መታቀዱን ገልጸዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik