የፈረንሳይ ጎዳናዎች በተቃዋሚ ሰልፈኞች ተሞልተዋል

የፈረንሳይ ጎዳናዎች በተቃዋሚ ሰልፈኞች ተሞልተዋል🪧 በፈረንሳይ ምርጫ ምንም እንኳን የግራ ዘመሙ ፓርቲ በህግ መወሰኛ ምክር ቤት ቢያሸንፍም ፤ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ቀኝ ዘመሙን ሚሼል ባርኔርን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መሾማቸውን በመቃወም ዜጎች ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik