ፑቲን ሩሲያ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ካማላ ሃሪስን እንደምትደግፍ ቃል ገቡ

ፑቲን ሩሲያ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ካማላ ሃሪስን እንደምትደግፍ ቃል ገቡ "የአሁኑ ፕሬዝዳንት ባይደን ምርጫዬ ናቸው ብዬ ነበር። ከውድድሩ ሲወጡ ግን ደጋፊዎች ሃሪስን እንዲደግፉ በሰጡት ምክር መሰረት እኛም እንደዚያው እናደርጋለን - ሃሪስን እንደግፋለን" ሲሉ በምስራቃዊ የኢኮኖሚ ፎረም ምልአተ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል። በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ፉክክር ውስጥ ተመራጭ እጩ የምትወስነው ሩሲያ አይደለችም ብለዋል ፑቲን። "ምርጫችንን በተመለከተ ይህንን የምንወስነው እኛ አይደለንም" ያሉት ፑቲን አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የአሜሪካ ዜጎች ምርጫ እንደሆነ ገልጸዋል። ትራምፕ ሩሲያ ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ማዕቀቦች እንደጣሉ የገለጹት ፑቲን ሃሪስ ይህን እንደማይደግሙ ተስፋ እናደርጋለን ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik