ሞስኮ አስቸጋሪ እና ረጅም ጊዜ ያስቆጠረውን የመካከለኛውን ምስራቅ ቀውስ ለመፍታት የተቻላትን ሁሉ ታደርጋለች ሲሉ ፑቲን አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል
14:11, 5 መሰከረም 2024
ሞስኮ አስቸጋሪ እና ረጅም ጊዜ ያስቆጠረውን የመካከለኛውን ምስራቅ ቀውስ ለመፍታት የተቻላትን ሁሉ ታደርጋለች ሲሉ ፑቲን አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል በእሳቸው አስተያየት ዩናይትድ ስቴትስ ገለልተኛ አቋም ያላት ሀገር ተደርጋ ልትወሰድ እንደማይገባ እና ይህሞ ትልቁ ችግር እንደሆነ ፑቲን ጨምረው ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий