ጥንታዊ ከሆኑ የኒጀር መስጂዶች አንዱ የሆነው ዚንደር መስጂድ በከባድ ዝናብ ምክንያት ፈረሰ

ጥንታዊ ከሆኑ የኒጀር መስጂዶች አንዱ የሆነው ዚንደር መስጂድ በከባድ ዝናብ ምክንያት ፈረሰ መስጂዱ እ.አ.አ 1852 አካባቢ በሱልጣን ታኒሞን ዳን ሱለይማኔ እንደተገነባ ይነገራል። በ1515 ከተገነባው የአጋዴዝ መስጂድ ቀጥሎ በሀገሪቱ በብዛት ከሚጎበኙ መስጂዶች መካከል ተዘርዝሯል። በደቡብ ምስራቅ የሚገኘው የዚንደር ክልል ከሰኔ ወር ጀምሮ ኒጀርን እየመታ ባለው ኃይለኛ ዝናብ በከፍተኛ ደረጃ ከተጎዱት ክልሎች አንዱ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik