የሩሲያ ጦር በዩክሬን ወታደራዊ ትጥቅ እና የጦር መሳሪያዎች ክምችት ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ

የሩሲያ ጦር በዩክሬን ወታደራዊ ትጥቅ እና የጦር መሳሪያዎች ክምችት ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ በዩክሬን ሱሚ ክልል ኖቪዬ ባሲ በተባለ ስፍራ በተፈፀመው የሚሳኤል ጥቃት 7 የጭነት መኪናዎች፣ 4 ታጠቂ ተሽከርካሪዎች፣ 9 የየትኛውም ዓይነት የመሬት አቀማመጥ ተሽከርካሪዎች እና 80 የሚደርሱ የዩክሬን ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik