48 ዓመታት ያስቆጠረው የምስራቅ አፍሪካ የባቡር መስመር በቻይና፣ ታንዛኒያ እና ዛምቢያ መካከል በተደረሰው አዲስ ስምምነት ሊታደስ እንደሆነ ተገለጸ

48 ዓመታት ያስቆጠረው የምስራቅ አፍሪካ የባቡር መስመር በቻይና፣ ታንዛኒያ እና ዛምቢያ መካከል በተደረሰው አዲስ ስምምነት ሊታደስ እንደሆነ ተገለጸ የቻይና፣ ታንዛኒያ እና ዛምቢያ መሪዎች ሺ ጂንፒንግ፣ ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን እና ሃካይንዴ ሂቺሌማ የእድሳት ፕሮጀክቱ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝተዋል። 1,860 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የታንዛኒያ - ዛምቢያ የባቡር መስመር እድሳት የትራንስፖርት መሠረተ ልማቶችን ለማሻሻል እና በሀብት የበለፀገውን ክልል ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማሻሻል ያለመ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik