ጊኒ መንግሥታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች እና ማህበራት ለአራት ወራት ፈቃድ መስጠት እንዳቆመች ገለጸች

ጊኒ መንግሥታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች እና ማህበራት ለአራት ወራት ፈቃድ መስጠት እንዳቆመች ገለጸች ይህን የገለጹት የጊኒ የክልል አስተዳደር እና ያልተማከለ አስተዳደር ሚኒስትር ኢብራሂማ ካሊል ኮንዴ ናቸው። ውሳኔው በመንግሥት እና በሲቪል ማህበራት መካከል ያለው አለመግባባት እየጨመረ በመጣበት ወቅት የመጣ ነው ተብሏል። ባለሥልጣናቱ እርምጃው መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እንቅስቃሴና ከብሔራዊ ጥቅም ጋር ያላቸውን ፋይዳ መገምገም በማስፈለጉ የተወሰደ ነው ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik