ስፑትኒክ የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረትን በይፋ ተቀላቀለ ግዙፉ የአፍሪካ የጋዜጠኝነት መድረክ በቦትስዋና ዋና ከተማ ጋቦሮኔ እየተካሄደ ባለው የሕብረቱ ኮንግረስ አዲስ አባላትን በይፋ ተቀብሏል። የቦትስዋና ምክትል ፕሬዝዳንት ስሉምበር ሶግዋኔ የሕብረቱን ጉባኤ ከፍተዋል። የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረት ከ50 በላይ ሀገሮች የተውጣጡ ትላልቅ የመገናኛ ብዙሃን እና የብሮድካስት ኩባንያዎችን ያቀፈ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia