አልጄሪያ እስራኤል ፍልስጤም ላይ ያካሄደችውን አዲስ ጥቃት ተከትሎ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እንዲያካሄድ ጠየቀች

አልጄሪያ እስራኤል ፍልስጤም ላይ ያካሄደችውን አዲስ ጥቃት ተከትሎ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እንዲያካሄድ ጠየቀች አልጄሪያ በአሁኑ ጊዜ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ያልሆነ መቀመጫን የያዘች ሲሆን ይህን ቦታ በተለይም በፍልስጤም እና በእስራኤል የግጭት ቀጠና ውስጥ ስላለው ሁኔታ ትኩረት ለመስጠት ስትጠቀምበት ትታያለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik