ሩሲያ እና ሞንጎሊያ በነዳጅ ምርት አቅርቦት የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

ሩሲያ እና ሞንጎሊያ በነዳጅ ምርት አቅርቦት የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ ስምምነቱን የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስትር ሰርጌይ ሲቪልዮቭ እና የሞንጎሊያ የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ሀብት ሚኒስትር ሴቭጎርጂይን ቱቫን ተፈራርመዋል። ሀገራቱ ለሞንጎሊያ የአቪዬሽን ነዳጅ ማቅረብ ላይም ስምምነት ተፈራርመዋል። የሃይል ጉዳዮችን ጨምሮ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ለማጎልበት የፑቲን ጉብኝት ጠቃሚ ነው ሲሉ ፕሬዝዳንት ኡህናጊ ኩሬልሱክ ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik