ለቱኒዚያ ቀጣይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሶስት እጩዎች የተሳትፎ ፈቃድ አገኙ

ለቱኒዚያ ቀጣይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሶስት እጩዎች የተሳትፎ ፈቃድ አገኙ ከሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳድር ካይስ ሳኢድ በተጨማሪ የቀድሞ የፓርላማ አባላት ዙሄር ማግዛዊ እና አያቺ ዛሜል በፕሬዝዳንታዊ ምርጫው ላይ እንደሚሳተፉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ገለልተኛው ከፍተኛ የምርጫ ባለስልጣን ሰነዶቻቸው በአስተዳደር ፍርድ ቤት ተቀባይነት ያገኙ ሌሎች ሶስት ፖለቲከኞች በምርጫው እንዳይሳተፉ ከልክሏል። የቱኒዚያ ምርጫ መስከረም 24 የሚደረግ ሲሆን ምርጫ ቅስቀሳ መስከረም 4 ይጀምራል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik