የምስራቅ ኢኮኖሚ መድረክ በዛሬው እለት ይከፈታል 🟠 ዝግጅቱ እስከ ጳጉሜ 1 ድረስ በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የወደብ ከተማ ቭላዲቮስቶክ ይካሄዳል። 🟠 ተሳታፊዎች እና እንግዶች ወደ ስፍራው እየደረሱ ሲሆን የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች እና መምሪያዎች ቋሚ ድንኳን ስራ ጀምረዋል። 🟠 700 የሚሆኑ የሩሲያ እና የውጭ ንግድ መሪዎች በመድረኩ እንደሚሳተፉ አረጋግጠዋል። 🟠 በመድረኩ ምልአተ ጉባኤ ላይ የሩሲያ ፕሬዝዳንት፣ የቻይና ምክትል ፕሬዝዳንት እና የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ይገኛሉ። 🟠 የባለሙያዎች ክፍለ ጊዜ፣ የጠረጴዛ ዙርያ ውይይቶች፣ የቴሌቭዥን ክርክሮች፣ ሩሲያ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ጋር የምታደርገው ትብብርን የተመለከቱ የቢዝነስ ቁርሶችም በአጀንዳ ውስጥ ተካተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia