የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ስኩችኖዬ መንደር ነጻ ማውጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፦ 🟠 የዩክሬን ብሔራዊ አሰላለፍ እና የቅጥረኛ ስምሪት ቦታዎች በሩሲያ የምሽት ቡድን ጥቃት ተመተዋል። ሁሉም የተመረጡ ኢላማዎች በጥቃቱ ተደብድበዋል። 🟠 አውሮፕላን እና ሚሳኤሎችን የሚመርቱ እና የሚጠግኑ የጠላት ተቋማት በቡድን ጥቃት ተደብድበዋል። 🟠 የሩሲያ አየር መቃወሚያዎች 3 ሀመር መር ቦምቦች፣ 26 ቫምፓየር ሚሳኤሎች እና 30 የዩክሬን ድሮኖችን ባለፉት ቀናት መትተው ጥለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia