የዩክሬን ጦር ከ350 በላይ ወታደሮችን እና 14 የታጠቁ ተሽከርካሪዎችን በሩሲያ ኩርስክ ክልል ውስጥ ባለፈው ቀን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል
17:27, 2 መሰከረም 2024
የዩክሬን ጦር ከ350 በላይ ወታደሮችን እና 14 የታጠቁ ተሽከርካሪዎችን በሩሲያ ኩርስክ ክልል ውስጥ ባለፈው ቀን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ስድስት የዩክሬን ጥቃቶችን በቦርኪ፣ ኮማሮቭካ፣ ኮሬኔቮ እና ቼርካስኮይ ፖርቼኖዬ መንደሮች አቅራቢያ መመከት እንደተቻለ ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий