የአፍሪካ መሪዎች በ9ኛው የቻይና አፍሪካ ትብብር መድረክ ላይ ለመሳተፍ ቤጂንግ መግባት ጀምረዋል (#FOCAC2024) ዝግጅቱ ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜ 1 ይካሄዳል። በርካታ የአፍሪካ መሪዎች ቤጂንግ ሲደርሱ የሚያሳዩ ምስሎቾ እነሆ፦ 🟠 የዛምቢያ ፕሬዝዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ🟠 የዴሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፊሊክስ ሺሴኪዲ🟠 የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝዳንት ቴዎዶሮ ኦቢያንግ ንጉሜ ምባሶጎ🟠 የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ🟠 አዛሊ አሱማኒ፣ የኮሞሮስ ፕሬዝዳንት🟠 የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር🟠 የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ🟠 የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia