በካርኮቭ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ከበርካታ የአውሮፓ ሀገራት የተውጣጡ ቅጥረኞች መኖራቸውን የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ

በካርኮቭ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ከበርካታ የአውሮፓ ሀገራት የተውጣጡ ቅጥረኞች መኖራቸውን የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩከፖላንድ፣ ከሮማኒያ፣ ከጀርመን እና ከፈረንሳይኛ ተናጋሪ ሀገራት የተውጣጡ ቅጥረኞች የኪዬቭ መንግስት በሚቆጣጠረው ክልል ውስጥ እየሰሩ መሆናቸውን በካርኮቭ ክልል የሩሲያ አስተዳደር ኃላፊ ቪታሊ ጋንቼቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik