የፍልስጤም ባንዲራ በኖትር ዴም ዴ ፓሪስ ፊት ለፊት በነሀሴ ወር መጨረሻ ላይ ተሰቅሎ ነበር

የፍልስጤም ባንዲራ በኖትር ዴም ዴ ፓሪስ ፊት ለፊት በነሀሴ ወር መጨረሻ ላይ ተሰቅሎ ነበርየተሰራጨው የቪዲዮው ምስል በብዙ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ ጥያቄ አስነስቷል። ኖትር ዴም ዴ ፓሪስ እ.ኤ.አ በ 2019 ከደረሰበት የእሳት ቃጠሎ በኋላ በእድሳት የሚገኝ የአምልኮ ቦታ ሲሆን በህንፃው ላይ የፍልስጤም ባንዲራ መስቀሉን ተከትሎ በቦታው ያለው የደህንነት ሁኔታ ጥያቄዎችን አስነስቷል።ምስሎች ከማህበራዊ አውታረመረቦች የተገኙ ናቸው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik