የጀርመን ባለሙያዎች የማላዊ የቀድሞ ምክትል ፕሬዝዳንት በሞቱበት የአውሮፕላን አደጋ መንስኤ ዙሪያ የመጀመሪያ ግኝቶችን ይፋ አደረጉ

የጀርመን ባለሙያዎች የማላዊ የቀድሞ ምክትል ፕሬዝዳንት በሞቱበት የአውሮፕላን አደጋ መንስኤ ዙሪያ የመጀመሪያ ግኝቶችን ይፋ አደረጉየጀርመን ፌደራል የአውሮፕላን አደጋ ምርመራ የማላዊ የቀድሞ ምክትል ፕሬዝዳንት ሳሎሲ ቺሊማ እና ሌሎች ስምንት ሰዎችን አሳፍራ በተከሰከሰችው የአውሮፕላን አደጋ የመጀመሪያ ሪፖርት አውጥቷል። ሪፖርቱ የበረራ ሁኔታ መቅረጫዎች መጉደላቸውን እንዲሁም የአደጋ ጊዜ ጠቋሚ መሳሪያ የማይሰራ መሆኑን አመልክቷል።አውሮፕላኑ የኮክፒት ድምጽ መቅጃ ወይም የበረራ ዳታ መቅጃ ያልተገጠመለት ሲሆን እነዚህ መሳሪያዎች አግባብነት ባለው የአቪዬሽን ደንብ የማይፈለጉ መሆናቸውን ገልጿል።አውሮፕላኑ የተመረተው በጀርመን ሲሆን ይህም የማላዊ መንግስት ለምርመራው የጀርመን ባለሙያዎችን እንዲጠይቅ አድርጓል።አጠቃላይ ምርመራ እንዲደረግ የሕዝብ ግፊት ቢኖርም የመጨረሻው ሪፖርት በሚቀጥለው ዓመት ይጠናቀቃል ተብሎ ጠበቃል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik