በየመን ኃይለኛ ፍንዳታ ተከስቷል
14:48, 31 ነሀሴ 2024
በየመን ኃይለኛ ፍንዳታ ተከስቷል በየመን ኤደን ከተማ በነዳጅ ማደያ ላይ በደረሰ ፍንዳታ አምስት ሰዎች ሲሞቱ አስራ ሁለት ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል።አደን በደቡብ የሽግግር ምክር ቤት ቁጥጥር ስር ያለች ከተማ ስትሆን፤ የሰንዓን ያለውን መንግስትን በሚቃወሙት በሁቲዎች የሚመራ ከተማ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий