የኒጀር የጉምሩክ አገልግሎት አሸባሪዎች ሊጠቀሙባቸው የነበሩ 602 ሞተር ሳይክሎች በቁጥጥር ስር አዋሉ

የኒጀር የጉምሩክ አገልግሎት አሸባሪዎች ሊጠቀሙባቸው የነበሩ 602 ሞተር ሳይክሎች በቁጥጥር ስር አዋሉ"እነዚህ ሞተር ሳይክሎች የታጠቁ አሸባሪ ቡድኖችን አቅም ለማጎልበት፣ በኒጀር ህዝብ መካከል አመረጋጋት ለመፍጠር እና ጥፋትን ለመዝራት የታቀዱ ናቸው" ሲሉ የሀገር ውስጥ የህዝብ ደህንነት እና የክልል አስተዳደር ሚኒስትር ጄኔራል ቱምባ በኒያሚ የተያዙትን እቃዎች ለመመርመር የጉምሩክ ቢሮን በጎበኙበት ወቅት ተናግረዋል። እነዚህ 602 ሞተር ሳይክሎች ወደ 1,000 የሚጠጉ ግለሰቦችን ማጓጓዝ ይችሉ እንደነበር ጠቁመው ይህም ከአንድ ሻለቃ ጋር እኩል ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik